ኑ እናወድሰው
Nu Enawedesew
ትራክ 7 · 3:18 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ምዕመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤትለሄም
በግርግም ለተኛው ስገዱለት
ኑ አክብሩት ምሥጋናን አቅርቡለት
አዝማች · Chorus
ኑ እናወድሰው (፫x) ክርስቶስ ጌታን
ቁጥር 2 · Verse 2
የሰማይ ሰራዊት በደስታ ዘምሩ
በአሪያም ዘምሩ ለኢየሱስ ክብር
ለአምላክ በሰማይ ምሥጋና ይሁን
አዝማች · Chorus
ኑ እናወድሰው (፫x) ክርስቶስ ጌታን
ቁጥር 3 · Verse 3
ኑ ኑ ኑ ኑ
ኑ ኑ ኑ ኑ
ኑ ኑ ኑ ኑ (እናወድሰው)
ኑ ኑ ኑ ኑ (ኦ እናወድሰው ኑ እናወድሰው
ኑ ኑ ኑ ኑ (ላወድሰው ላወድሰው ኑ እናወድሰው)
ኑ ኑ ኑ ኑ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ