Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ልደት

Ledet

ትራክ 4 · 3:53 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በዚያች ሌሊት ከብቶች ሲያግዱ

ድሆች እረኞች አንድ መልዓክ አዩ

የምላችሁ አትደንግጡ

ሥሙ ዛሬ ነው የአምላክ ልደቱ

ልደት (፬x)

የእስራኤል ንጉሥ ልደት

አሻቅበው ሲመለከቱ

የሚያበራ ኮከብ ከሩቅ አዩ

ሳያቋርጥ ቀንና ሌሊት

ብርሃን ይሰጥ ነበር ለዚህች መሬት

ልደት (፬x)

የእስራኤል ንጉሥ ልደት

ከሩቅ መጡ ሶስቱ ጠቢባን

በፍጥነት ገቡ ሊያዩ ያን ህጻን

ከዚያም በክብር ሰገዱለት

ወርቅ እጣን ከርቤን አቀረቡለት

ልደት (፬x)

የእስራኤል ንጉሥ ልደት

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ