ክብር ይሁን
Keber Yehun
ትራክ 10 · 2:47 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መላዕክት ከላይ ሰማን
ጣፋጭ መዝሙር ሲያዜሙ
ተራሮችም መልሰው
በደስታ ሲገረሙ
አዝማች · Chorus
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ቁጥር 2 · Verse 2
እረኞች ለምንድን ነው
ደስታችሁ የበረታው
ምን ምን ስራ ሰርታችሁ
መዝሙር ታዜማላችሁ
አዝማች · Chorus
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ቁጥር 3 · Verse 3
ወደ ቤትለሄም ኑ እዩ
ለማን እንደዘመሩ
ወድቃችሁም ስገዱ
ለኢየሱስ ለህጻኑ
አዝማች · Chorus
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ክ.....ብር ይሁን በሰማይ በምድር
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ