Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ፍቅር ተወለደ

Feqer Tewelede

ትራክ 11 · 2:50 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መላዕክት የሚሰግዲለት የሚንቀጠቀጡለት

ከክብሩ ተዋረደ እኛንም ወደደ (፪x)

ፍቅር ተወለደ (፫x) ከሰማይ ወረደ

ፍቅር ተወለደ (፫x) ከሰማይ ወረደ

የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር

የሚስተካከለው የለም በሰማይ በምድር (፪x)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ታላቁን ፍቅር ያያቹህ በእርሱ የታመናችሁ

ዘወትር ጌታን አመስግኑ ስለመዳናችሁ (፪x)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ፍቅር ተወለደ (ፍቅር) (፫x) ከሰማይ ወረደ (ወረደ)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ