እልፍ እልፍ
Elef Elef
2004 · ትራክ 6 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (፪x)
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ተሰብሮ አየሁኝ የናሱ ደጅ
ልሂድ ልራመድ የለኝ ከልካይ
ገና እሄዳለሁ ጨለማውን ጥሼ
እሻገራለሁ ሁሉን ረትቼ
አዝማች · Chorus
እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (፪x)
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አልሸበር አልፈራው ያ ጠላቴን
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (፪x)
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እልፍ ብዬ ጉድጓድ ቆፈርኩኝ
የኋላውን ትቼ የፊቴን ያዝኩኝ
እልፍ በማለት ሚገኘው ደስታ
ለኔስ ሆነልኝ ከፍ በል ጌታ
አዝማች · Chorus
እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (፪x)
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ(፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
መሸ ነጋ አትልም አንተ ስትሰራ
ጨለማ አይዝህ እየሱስ የኔ ጀግና
የይሁዳ አንበሳ የጌቶቹ ጌታ
የትንሳዔው ንጉስ የሱስ የኔ አለኝታ (፪x)
ክበር የኔ አለኝታ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
ለቆልኛል ከአርያም መንፈሱን
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (፪x)
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (፬x)
ቁጥር 6 · Verse 6
መሸ ነጋ አትልም አንተ ስትሰራ
ጨለማ አይዝህ እየሱስ የኔ ጀግና
የይሁዳ አንበሳ የጌቶቹ ጌታ
የትንሳዔው ንጉስ የሱስ የኔ አለኝታ (፪x)
ቁጥር 7 · Verse 7
ክበር የኔ አለኝታ (የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ ጌታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ አለኝታ)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ