ተባረክ ብዬ
Tebarek Beyie
2004 · ትራክ 10 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ተባረክ ብዬ
ተመስገን ብዬ
ከፍ በል ብዬ
መቼ ረክቼ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
የተደረገለት ሰው ጌታ የረዳው
እንዴትስ ዝም ይላል
ይላል ከፍ በል (፪x)
ከፍ በል (፮x)
አዝማች · Chorus
ተባረክ ብዬ
ተመስገን ብዬ
ከፍ በል ብዬ
መቼ ረክቼ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሁሉን አርገህልኛል
ሁሉን ፈጽመህልኛል
ጐደለ የምለው የለኝም
ረዳቴ ከፍ በል (፪x)
ከፍ በል (፮x)
አዝማች · Chorus
ተባረክ ብዬ (ተባረክ ብዬ)
ተመስገን ብዬ (ተመስገን ብዬ)
ከፍ በል ብዬ (ከፍ በል ብዬ)
መቼ ረክቼ (አሄሄ) (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የተደረገለት ሰው ጌታ የረዳው
እንዴትስ ዝም ይላል
ይላል ከፍ በል (፪x)
ከፍ በል (፮x)
አዝማች · Chorus
ተባረክ ብዬ (ተባረክ ብዬ)
ተመስገን ብዬ (ተመስገን ብዬ)
ከፍ በል ብዬ (ከፍ በል ብዬ)
መቼ ረክቼ (አሄሄ) (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ