ተሻገር ያለው
Teshager Yalew
2004 · ትራክ 5 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በሞት ጥላ ሳለሁኝ
በሕይወት ኑር አልከኝ (፪x)
በደም ተለዉሼ ሳለሁኝ
ሰላም ሂድ አልከኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በማዕበል በወጀብ ወስጥ መንገድ አለው
ተሻገር ያለው ፣ ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው (፪x)
እንዴት ለፍራ እንዴት ልሸበር
ጌታ ከኔ ጋራ ነው
አዝማች · Chorus
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ለጌታ ለየሱስ ስም ሁሉ ተገዛ
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እኔም ይህን ስም እየጠራሁ
ሁልንም ረታሁ
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው (፬x)
አሃ አሃሃ (፫x)
አሃአሃ አሃአሃሃ (፫x)
አሃ አሃ
አዝማች · Chorus
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ