Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እውነተኛ ወዳጄ

Ewnetegna Wedajie

2016 · ትራክ 10 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እዉነተኛ ወዳጄ ነህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

እዉነተኛ ወዳጄ ነህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

እዉነተኛ ወዳጅ ነህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

መልካም እረኛ ሚጠብቀኝ ስለ እኔ የማይተኛ

የሚረዳኝ ኦሆ ኦሆ..ሆ የልብ ጓደኛዬ ወዳጄ ነህ

ከስትንፋሴ ይልቅ ነህ የምትቀርበኝ አባቴ ነህ

ኦሆ ኦሆ..ሆ ኦሆ ኦሆ..ሆ እዉነተኛ……..ወዳጅነህ

ብጠፋም ሚፈልገኝ ብወድቅ የሚያነሳኝ

አ አቅሜ ነዉ በድካሜ እየሱስ የልቤ ነህ አንተ ለእኔ

ሳዝን የሚያጽናናኝ እንባዬን የሚያብስልኝ

ከእኔ ጋር ሁል ጊዜ ሰላም እረፍቴ የልቤ ነህ አንተ ለእኔ

እዉነተኛ ወዳጄ ነህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

እዉነተኛ ወዳጄ ነህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

እዉነተኛ ወዳጅ ነህ እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

እዉነተኛ አፍቃሪ ነህ

ኡኡኡኦ……ኡኡኦኦ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ