ትልቅ ነህ
Teleq Neh
2016 · ትራክ 4 · 7:17 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰማያት ያንተን ክብር ያወራሉ
ምድርም ትልቅነቱን ይመሰክራሉ
አእዋፍ በቋንቋቸዉ ይዘምራሉ
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ትልቅ እያሉ
ቁጥር 2 · Verse 2
ትልቅ ትልቅ እግዚአብሔር አንተ
ቁጥር 3 · Verse 3
ትልቅ ትልቅ ትልቅ እግዚአብሔር አንተ ትልቅ
ማስፈራትህ ሞገስህ
ማን ይቆማል በፊትህ
ኃልህ ብዙ ስልጣንህ
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ
አዝማች · Chorus
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር አንተ
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ እግዚአብሔር አንተ
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር አንተ
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ እግዚአብሔር አንተ
ቁጥር 4 · Verse 4
የምትገኝ ሁሉ ስፍራ
ፍጥረት ሁሉ የእጅህ ስራ
አይመረመር እዉቀትህ
ከአይምሮ በላይ ነህ
አዝማች · Chorus
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር አንተ
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ እግዚአብሔር አንተ
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር አንተ
ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ እግዚአብሔር አንተ
ቁጥር 5 · Verse 5
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል….ኃያል
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል
ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ