Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ከእኔ ምትፈልገው

Kenie Metfelegew

2016 · ትራክ 9 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

እንድኖርል ነዉ ፍሬ እንዳፈራ

የተናገርከኝ ቃል በሕይወቴ እንዲሰራ አባ

ቤትህ ስመላለስ ዘመን እያስቆርጠርኩኝ

ይሄ ትርጉም የሌዉ ዛሬ ካላደኩኝ

ልጅ አባቱን እንጂ ሌላ እንደ ማይመስል

መልክህ ይታይብኝ ልኑር እንደቃልህ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

እንድኖርል ነዉ ፍሬ እንዳፈራ

የተናገርከኝ ቃል በሕይወቴ እንዲሰራ አባ

አፌ እያከበረህ ልቤ ርቆ ካንተ

ኑሮዬ ተግባሬ አይገልጽህም አንተን

መልካም ፍሬ ላፍራ ሕይወቴ ያክብርህ

በመንገድህ ሊሂድ አንተን ልከተልህ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

እንድኖርል ነዉ ፍሬ እንዳፈራ

የተናገርከኝ ቃል በሕይወቴ እንዲሰራ አባ

የልብህ ምኞትህ ያንተ ፍላጎት

ቃልህን ሰምቼ እንድኖርበት

መዉደዴ በስራ ይሁን በተግባር

ይህ ነዉ ያንተ ደስታ አንተን ሳስከብርህ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

ከእኔ ምትፈልገዉ የምትሻዉ ከእኔ

እንድኖርል ነዉ ፍሬ እንዳፈራ

የተናገርከኝ ቃል በሕይወቴ እንዲሰራ አባ

የምለምንህ የምጠይቅህ ላንተ እንድኖርልህ

አቅምን ስጠኝ እርሱ ነዉ የኒለዉጠኝ

የምለምንህ የምጠይቅህ ላንተ እንድኖርልህ

አቅምን ስጠኝ እርሱ ነዉ የኒለዉጠኝ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ