ተውድጃለሁ
Tewedejalehu
2016 · ትራክ 3 · 4:18 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ተወድጃለሁ በፍቅሩ መሰከረልኝ በቃሉ
ማያለወጥ እንደሰዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከእናቴ ማህፀን ሳለሁ ያወቀኝ
አስቀድሞ መርጦ ልጁ ያረገኝ
ሕይወቴ ኑሮዬ ተሰስፋዬ በእርሱ ነዉ
ምንም አያሰጋኝ ሁሉ በእጁ ነዉ
ይወደኛል በንፁ ፍቅር ይወደኛል ሳይቀየር
ይወደኛል ብወድቅም ብነሳ ይወደኛል ምህረቱ የበዛ
አዝማች · Chorus
ተወድጃለሁ በፍቅሩ መሰከረልኝ በቃሉ
ማያለወጥ እንደሰዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሰዉ ወዳጅ ለመሆን ምክንያት ይፈልጋል
ሁኔታ ሲለወጥ እርሱም ይለወጣል
ሁሌ የሚወሰኝ እየሱሴ ብቻ
ፍቅሩ አይለወጥ እስከ መጨረሻ
ይወደኛል በንፁ ፍቅር ይወደኛል ሳይቀየር
ይወደኛል ብወድቅም ብነሳ ይወደኛል ምህረቱ የበዛ
አዝማች · Chorus
ተወድጃለሁ በፍቅሩ መሰከረልኝ በቃሉ
ማያለወጥ እንደሰዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ፍቅሩ ወረት የሌለዉ ፍቅሩ ወረት የሌለዉ
ቁጥር 3 · Verse 3
ይወደኛል...ሁሁሁ...ይወደኛል...ሆሆሆ
...ይወደኛል...ይወደኛል…..
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ