Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ትችላለህ

Techelaleh

2016 · ትራክ 2 · 6:01 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

ዓላዛር ሞተ አዝነዉ ቀበሩት ዘገየ የሚጠብቁት

ተስፋ የለዉም ብለዉ ተቀምጠዉ ሸተተ አራት ቀን ሆነዉ

መጣ እየሱስ ሁሉን ቻይ የሞተን ነገር ሚያስነሳ

ና ዉጣ አለዉ ዓላዛር ወቷል ይችላል ዛሬም ይሰራል

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

በሰዉ አይምሮ ያለቀ ነገር መፍትሔ ያጣ የነበር

የማይከት እየተዘጋ ቢመስልም ከቶ ማይነጋ

ከሰለሞን የሚልጥ ጌታ እንቆቅልሽ የሚፈታ

ከእኛ ጋር አለ ድንቅ እየሰራ ጨለማን ሁሉ እያበራ

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን ትችላለህ

የደራረቁ አጥንቶች ሁሉ ተበታትነዉ የነበሩ

ትነቢት ሲነገር ቃሉን ሲሰሙ ተነስተዉ በእግራቸዉ ቆሙ

ቃሉን አምኜ በሞተዉ ነገር ይችላል ብዬ ስናገር

ኃይላለዉ ቃሉ ዛሬም ይሰራል ለሞተዉ ሕይወት ይሰጣል

እዉሩ በርቷል ዲዳዉ ተናግሯል ሁሉን ትችላለህ

የሞተዉ ነገር ዛሬም ይነሳል ሁሉን ትችላለህ

እዉሩ በርቷል ዲዳዉ ተናግሯል ሁሉን ትችላለህ

የሞተዉ ነገር ዛሬም ይነሳል ሁሉን ትችላለህ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ