Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እያየሁ

Eyayehu

2016 · ትራክ 5 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የታመንኩትን አዉቀዋለሁ

ክንዱ ሲረዳኝ አይቻለሁ

ሰምቶ በእሳት የሚመልስ

ምዘምርለት ጌታ እየሱስ

እያየዉ በመቀሉ ስራ

እያየዉ ሁሉን እየጠራ

እያየዉ በጨለማ ላሉ

እያየዉ ብርሃን ሲበራ

ልቤ ተነሳ ለመዘመር ለእግዚሐብሄር

ልቤ ተነሳ ለመዘመር ለእግዚሐብሄር

የታመንኩትን አዉቀዋለሁ

ክንዱ ሲረዳኝ አይቻለሁ

ሰምቶ በእሳት የሚመልስ

ምዘምርለት ጌታ እየሱስ

እያየዉ ባሕሩን ሲከፍል

እያየዉ ሕዝቡን ሲያሻግር

እያየዉ በምድረበዳ ላይ

እያየዉ ከለላ ሲሆን

ልቤ ተነሳ ለመዘመር ለእግዚሐብሄር

ልቤ ተነሳ ለመዘመር ለእግዚሐብሄር

የታመንኩትን አዉቀዋለሁ

ክንዱ ሲረዳኝ አይቻለሁ

ሰምቶ በእሳት የሚመልስ

ምዘምርለት ጌታ እየሱስ

እያየዉ ደዌዉን ሲፈዉስ

እያየዉ እንባቸዉን ሲያብስ

እያየዉ እስራት ሲፈታ

እያየዉ ሲያመልኩ በደስታ

ልቤ ተነሳ ለመዘመር ለእግዚሐብሄር

ልቤ ተነሳ ለመዘመር ለእግዚሐብሄር

ብዙ ምስጋና ለጌታ

ብዙ ክብር ለጌታ

ብዙ እልልታ ለጌታ ለጌቶች ጌታ ለጌታ

ለጌታ….ለጌታ…..ለጌታ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ