ኢየሩሳሌም
Eyerusaliem
2013 · ትራክ 15 · 3:41 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከሚያስፈራው ከድቅድቁ ጨለማ
ወደሚደነቅ የብርሃን ከተማ
ሄደናል ተዘዋውረናል በዚያ የለንም
ዳግም ከዚያ ከሞት ሰፈር አንገኝም
ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን
በብርሃኑ ብርሃን እያየን
ከነገድ ከዘር ቋንቋ ተዋጅተን
በአንድነት ለኢየሱስ እንዘምራልን
አባባት እያልን የምንኖርበት
የልጅነትን ስልጣን ሰጥቶናል
የብርሃን ዘር ምርጥ ዜጋ
በኢየሱስ በኢየሱስ አግኝተናል
አዝማች · Chorus
ኢየሩሳሌም (፪x) እንገባለን
ቁጥር 2 · Verse 2
ዘላልም በዚያ ዘለዓለም እንዘምራለን
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌ (፫x) ኢየሱስ
ሃሌሉያ ኢየሱስ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌ (፫x) ኢየሱስ
ሃሌሉያ ኢየሱስ
ማራናታ
"አስተርጉሙልን ወይም ቋንቋውን በራሱ ፊደል ይጻፉት
Translate language or write language in its language"
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ