ደም ተከፍሎበታል
Dem Tekeflobetal
2013 · ትራክ 13 · 4:26 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ለመቆሜ የምሰጠው ምክንያት አንድ ነው
አንድ አምላኬ መዳኛዬ ኢየሱስን ነው
አልተወኝም ታድጐኛል ጌታዬ (ጌታዬ)
እጄን ይዞ እንዳልወድቅ ከላላዬ
እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ
በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
የሰውን አይን እንኳን ለማየት የፈራሁ
ጉዳቴን እንጂ ጥቅሜን የረሳሁ በሕይወቴ (በሕይወቴ)
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ግን ዛሬ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ሕይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል (፪x)
እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ
በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
እኔ እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ
በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ግን ዛሬ ደም ተከፍሎበታል
ቁጥር 3 · Verse 3
ሕይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ሕይወቴ ሕይወቴ
ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ሕይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ሕይወቴ
በቀራኒዮ ሞቱ ከሞት ድኛለሁ
በመስቀሉ ስራው ልጁ ሆኛለሁ
በክርስቶስ ደም ነጽቸአለሁ
ዕድሜዬን ዘምኔን አመልከዋለሁ
ዕድሜዬን ዘመኔን ሰትቼዋለሁ
ዕድሜዬን ዘመኔን አመልከዋለሁ
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ቁጥር 4 · Verse 4
ሕይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ሕይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ሕይወቴ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ