ገናና ነው ኢየሱስ
Genana New Eyesus
2011 · ትራክ 11 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከሥም ሁሉ በላይ በላይ የሆነውን
እስከ ሞትም ድረስ የታዘዘው
የእግዚአብሔር በግ እርሱ ገናና ነው
አዝማች · Chorus
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ ሥሙ ገናና ነው
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ በአብ ቀኝ ያለው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው አማኑኤል በአብ ቀኝ ያለው
ቁጥር 2 · Verse 2
ማኅተሙን የፈታ ጠላትን የረታ
በክብር ያረገው ኢየሱስን
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እርሱ ገናና ነው
አዝማች · Chorus
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ ሥሙ ገናና ነው
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ በአብ ቀኝ ያለው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው አማኑኤል በአብ ቀኝ ያለው
ቁጥር 3 · Verse 3
የፍጥረትም በኩር እርሱ መጀመሪያ
የቀራንዮ አርበኛው የሆነውን
ኢየሱስ ኢየሱስ እርሱ ገናና ነው
አዝማች · Chorus
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ ሥሙ ገናና ነው
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ በአብ ቀኝ ያለው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው አማኑኤል በአብ ቀኝ ያለው
ቁጥር 4 · Verse 4
የቤተክርስቲያን ራስ የጻድቃን አለኝታ
አልተገኘም እርሱን የሚመስለው
የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ገናና ነው
አዝማች · Chorus
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ ሥሙ ገናና ነው
ሥሙ ገናና ነው ኢየሱስ በአብ ቀኝ ያለው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው
ሥሙ እጅግ ታላቅ ነው አማኑኤል በአብ ቀኝ ያለው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ