ሰው ሆይ ክብርን
Sew Hoy Kebren
2011 · ትራክ 3 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰው ሁሉ ነፍሱን ቢያተርፍ ለሥጋው
መዝገቡ ቢሆን እዚህ ምድራዊ
ምን ይረባዋል ምንስ ሊጠቅመው
ሕይወትን ትቶ መሆኑ ጠፊ ሰው
አዝማች · Chorus
ሰው ሆይ ክብርን ሰው ሆይ አትይ
ቁጥር 2 · Verse 2
ዕውቀት ጥበብን የዓለምን ዝና
እንቅፋት ሆኖ ጋሬጣ ሆኖ
ከአምላክህ እንዳይለይህ (፪x)
የእግዚአብሔር አምሳል ክብር ያለበት
ሰው ውድ ነበረ እርሱ ቢያውቅበት
በገነት ምድር ሊኖር በደስታ
ነበር አላማው ሲፈጥረውማ ጌታ
አዝማች · Chorus
ሰው ሆይ ክብርን ሰው ሆይ አትይ
ቁጥር 3 · Verse 3
ዕውቀት ጥበብን የዓለም ዝና
እንቅፋት ሆኖ ጋሬጣ ሆኖ
ከአምላክህ እንዳይለይህ (፪x)
ብናኝ አቧራ ውዳቂ ጠፊ
ነው የሰው ትምክቱ ደግሞም አላፊ
ሰው ሆይ ከአምላክህ ብትስማማ
በርሱ እጅ ነበር ብሩና ወርቁማ
አዝማች · Chorus
ሰው ሆይ ክብርን ሰው ሆይ አትይ
ቁጥር 4 · Verse 4
ዕውቀት ጥበብን የዓለም ዝና
እንቅፋት ሆኖ ጋሬጣ ሆኖ
ከአምላክህ እንዳይለይህ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ