ሃሌሉያ
Hallelujah
2011 · ትራክ 6 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
(እብራይስጥ ቋንቋ)
ቁጥር 2 · Verse 2
ባሮ ሃሽም አዶናይ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሃሌሉያ (፬x)
ባሮ ሃሽም አዶናይ (፬x)
ሃሌሉያ (፬x)
እረኛ እንደሌለው በጐች ተቅበዝብዘን
እግዚአብሔር ግን ከላይ አይቶ አዘነልን
የሞትን ቀኝ ሰብሮ በድል ላራመደን
በአደባባይ ቆመን ክብር እንላለን (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ (፬x)
ባሮ ሃሽም አዶናይ (፬x)
ሃሌሉያ (፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ
እንባችን ታብሶ ወታን ከትካዜ
በዙሪያችን ያሉ አንዲህ ሲሉ ሰማን
ድንቅ ነው አምላካቸው እኛም አይተነዋል (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ (፬x)
ባሮ ሃሽም አዶናይ (፬x)
ሃሌሉያ (፬x)
ቁጥር 5 · Verse 5
በእግዚአብሔር በትር አለቱ ተመቶ
ከሚፈሰው ጅረት ሕይወታቸው ረክቶ
በእንግድነት ምድር ዝማሬ ሆኖልን
ዛሬም እንዘምራለን ክበር ጌታ እያልን (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ (፬x)
ባሮ ሃሽም አዶናይ (፬x)
ሃሌሉያ (፬x)
ቁጥር 6 · Verse 6
አሞካሸን ብለን እኛም ባርከነዋል
ውዳችን ውድ ነው ማንስ ይመስለዋል
የእስራኤል አምላክ አምላክ ይሆናቸው
ክበር ለአንተ ይሁን ይሁን ዝማሬያቸው (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ (፬x)
ባሮ ሃሽም አዶናይ (፬x)
ሃሌሉያ (፬x)
ቁጥር 7 · Verse 7
(እብራይስጥ ቋንቋ)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ