ሰንበት አልልም
Senbet Atelem
2011 · ትራክ 2 · 5:39 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተ የእኔ ጌታ (፰x)
ሰንበት አትልም ወይም ባቻ (፪x)
ስትፈውሰው አንተ የእኔ ጌታ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ቀጠሮ አትሰጥ ግራ ለገባው
ፈውሰህ ባርከህ ስንቱን ሸኘኸው (፪x)
አዝማች · Chorus
ይገርመኛል እኔ ይገርመኛል (፪x)
በአንተ መወደዴ
ከሞት ድኜ ማምለጤ
ዳግም መወለዴ
ቁጥር 3 · Verse 3
ውሃው ሲናወጥ ሁሉ ይቀድመኛል (፪x)
ሰው እኮ የለኝም ማን ይረዳኛል ማንስ ይረዳኛል
ብዬ ነበረ ሳላይ አንተን
የነፍሴ እረኛን መድሃኒቴ (፪x)
አዝማች · Chorus
ይገርመኛል እኔ ይገርመኛል (፪x)
በአንተ መወደዴ
ከሞት ድኜ ማምለጤ
ዳግም መወለዴ
ቁጥር 4 · Verse 4
በህዝቡ መሃል ደምጽን ብሰማ (፪x)
የዳዊት ልጅ ሆይ ብዬ ስጣራ
ድምጼን/ጩኸቴን ሰምተህ ለእኔ ቆመሃል
ቁስሌን አይተኸው እራርተህልኛል (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
የለም (፰x) እንደአምላኬ ያለ የለም (፭x)
አዎ የለም (፫x)
የለም (፰x) እንደአምላኬ ያለ የለም (፭x)
አዎ የለም (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ