የሚያስብለኝ
Yemiyasbelegn
2011 · ትራክ 11 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
የሚረዳኝ ፀጋ የሚያግዘኝ
የሚራራልኝ አምላክ የሚያስብልኝ
እያለኝ (፬x)
ምነው መጨነቄ ምነው መረበሼ ምነው(፪x)
አምላክ እንደ ሌለው
ኧረ ምነው (፫x) አምላክ እንደሌለው
ኧረ ምነው (፫x) ጌታ እንደሌለው
እናት ልጇን ትረሳለች
ደግሞም ሲላት ትተዋለች
ወዳጅ ዘመድ ልክ አላቸው
ወንድም እህት ለፍቅራቸው
የእኔ ጌታ የወደደኝ
እስከሞት ነው የታመነኝ (፬x)
የእኔ ወዳጅ የወደደኝ
እስከሞት ነው የታመነኝ
ጉልበት ??? ተስፋ ???
ሰማይ ተቁሮ ምድር ????
በሰልፍ ቀን መከታዬ የምትራራ ኧረኛዬ
አለህልኝ ዛሬም ጠበቃዬ
በክፉ ቀን መሸሺያዬ (፭x)
የቆምኩበት ሲንሸራተት ቀን ጨለማ ሲሆንበት
አለሁ ያሉኝ ሲበተኑ በቃላቸው ሲፈተኑ
ፀጋህ ለእኔ መልስ ሆኖኛል
ታዲያ ለምን ያሰጋኛል (፭x)
አዝማች · Chorus
የሚረዳኝ ፀጋ የሚያግዘኝ
የሚራራልኝ አምላክ የሚያስብልኝ
እያለኝ (፬x)
ምነው መጨነቄ ምነው መረበሼ ምነው(፪x)
አምላክ እንደ ሌለው
ኧረ ምነው (፫x) አምላክ እንደሌለው
ኧረ ምነው (፫x) ጌታ እንደሌለው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ