Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ከአምላካችን ጋራ ጉዞ

Keamlakachen Gara Guzo

2004 · ትራክ 2 · 5:37 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ደስ ይለናል ከአምላካችን ጋር ጉዞ

መሄድ እጁን ይዞ

መሄድ እጁን ይዞ (፪x)

ተራራ ቁልቁለትም አቀበትም ሁሉ ይስተካከላሉ

ኢየሱስን እያዩ ይስተካከላሉ (፪x)

ደስ ይለናል ከአምላካችን ጋር ጉዞ

መሄድ እጁን ይዞ

መሄድ እጁን ይዞ (፪x)

ማዕበልና ሞገድ ባሕር ሲያናውጡን ፀጥ ያደርጋቸዋል

ኢየሱስ ያዛቸዋል ፀጥ ያደርጋቸውል (፪x)

ደስ ይለናል ከአምላካችን ጋር ጉዞ

መሄድ እጁን ይዞ

መሄድ እጁን ይዞ (፪x)

ፍቅርን በተሞላው አምላክ ተማምነናል

በመከራ ስንወድቅ መቼ ይተውናል ነጥቆ ያወጣናል (፪x)

ደስ ይለናል ከአምላካችን ጋር ጉዞ

መሄድ እጁን ይዞ

መሄድ እጁን ይዞ (፪x)

በጌታ ክንዶች ላይ እንደገፋለን ስልጣን በእጁ ነው

እፎይ እንላለን በእርሱ እንደፍራለን (፪x)

ደስ ይለናል ከአምላካችን ጋር ጉዞ

መሄድ እጁን ይዞ

መሄድ እጁን ይዞ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ