Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የሕይወት እንጀራ

Yehiwot Enjera

2004 · ትራክ 4 · 4:26 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በእኛ ዘንድ ያለው የምስራች

የምንተርከው ለሰው ልጆች

ለተጠማችሁ ለተራባችሁ

የሕይወትን ውኃ ኑ እናሳያችሁ

የሕይውትን እንጀራን እናካፍላችሁ

የናዝሬቱን ኢየሱስን

እናውጋላችሁ ማርካት ማጥገቡን

እኛስ ጠጣነው በላነውና

ከርሃብ ጥማት አርፈናልና

ኦ ያለው ማርካት ቃላት አይገልፀው

ቀምሳችሁ እዩት ጌታ ድንቅ ነው

በእኛ ዘንድ ያለው የምስራች

የምንተርከው ለሰው ልጆች

ለተጠማችሁ ለተራባችሁ

የሕይወትን ውኃ ኑ እናሳያችሁ

የሕይውትን እንጀራን እናካፍላችሁ

የናዝሬቱን ኢየሱስን

እናውጋላችሁ ማርካት ማጥገቡን

አንዴ የጠጣ ከዚህ ከውኃ

ጥማት ላይነካው ቢኖር በረሃ

ለዘለዓለም የሚፈልቅ ከሆዱ

የተጣማችሁ በነጻ ቅዱ

በእኛ ዘንድ ያለው የምስራች

የምንተርከው ለሰው ልጆች

ለተጠማችሁ ለተራባችሁ

የሕይወትን ውኃ ኑ እናሳያችሁ

የሕይውትን እንጀራን እናካፍላችሁ

የናዝሬቱን ኢየሱስን

እናውጋላችሁ ማርካት ማጥገቡን

ከዚህ ከውኃ ከማርካት ኃይሉ

ፍሬያቸው በዛ የጠጡ ሁሉ

ሥርን ሰደዱ አይናወጡ

በጋው ሲመጣ አልደነገጡ

በእኛ ዘንድ ያለው የምስራች

የምንተርከው ለሰው ልጆች

ለተጠማችሁ ለተራባችሁ

የሕይወትን ውኃ ኑ እናሳያችሁ

የሕይውትን እንጀራን እናካፍላችሁ

የናዝሬቱን ኢየሱስን

እናውጋላችሁ ማርካት ማጥገቡን

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ