የታመንኩትን አውቀዋለሁ
Yetamenkuten Awqewalehu
2004 · ትራክ 7 · 5:26 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በእሳት ውስጥ መንገድ አለው
መንገድ አለው ጌታዬ መንገድ አለው
መንገድ አለው ኢየሱሴ መንገድ አለው (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰባት አጥፍ እሳት መንገድ አለው ጠላቶ ቢያነድም
ላቆመው ምስል ከቶ እኔ አልሰግድም
በዚህ ሁሉ ጌታ መንገድ አለውና
እኔ እንደው አልፈራ እምላኬ አለና [1]
አዝማች · Chorus
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በእሳት ውስጥ መንገድ አለው
መንገድ አለው ጌታዬ መንገድ አለው
መንገድ አለው ኢየሱሴ መንገድ አለው (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በዳንኤል ፀሎት በእጅጉ የተከፋ
ከአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ ጣለው እንዲጠፋ
መላዕክቶችን ልኮ የአንበሳን አፍ ዘጋ [2]
ዛሬም ብርቱ አምላክ ነው ለህዝቡ ሊዋጋ
አዝማች · Chorus
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በእሳት ውስጥ መንገድ አለው
መንገድ አለው ጌታዬ መንገድ አለው
መንገድ አለው ኢየሱሴ መንገድ አለው (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሃማ ቁጣው ቢነድ ቢዝትም አብዝቶ
የንጉሥ ባለሟል በመሆኑ ኮርቶ
ህዝቡን ለጣላቶች አሳልፎ የማይሰጥ
በጊዜው ደረሰ ምክሩን ሊገለብጥ [3]
አዝማች · Chorus
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በእሳት ውስጥ መንገድ አለው
መንገድ አለው ጌታዬ መንገድ አለው
መንገድ አለው ኢየሱሴ መንገድ አለው (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ጠላቴ በእኔ ላይ አጅግ በርትቶብኝ
አምላክህ የት አለ እስኪ ያድንህ ሲለኝ
ኃይለኛው እግዚአብሔር ፈጥኖ ደረሰና
ሀሳቡን በተነው አደረገው መና
አዝማች · Chorus
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
የታመንኩትን አውቀዋለሁ
በእሳት ውስጥ መንገድ አለው
መንገድ አለው ጌታዬ መንገድ አለው
መንገድ አለው ኢየሱሴ መንገድ አለው (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ