ክብሩን ሳየው
Keberun Sayew
5:33 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከእንግዲህ ለማን ብዬ ለምን ብዬ
አልሳሳም ለሕይወቴ ተስገብግቤ
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ እንደሆነ አውቃለሁ
እራሴንም እንደመስዋዕት ፉቱ አቀርባለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ለእግዚአብሔር ነው (ለእግዚአብሔር ነው)
ለእኔ ሕይወት የማይቆጨኝ (የማይቆጨኝ) ብሰዋለት
ቁጥር 2 · Verse 2
ለእግዚአብሔር ነው (ለእግዚአብሔር ነው)
ለእኔ ሕይወት የማይቆጨኝ ብሰዋለት
ቁጥር 3 · Verse 3
ዓይኖቼ በርተውልኝ ጌታን ሳየው
ቸርነቱን ቀምሼ ሳጣጥመው
ሌላው ነገር ሁሉ ይደበዝዝና
እርሱ ብቻ ይሆናል ልቤን የሚሞላ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ክብሩን ሳየው (ክብሩን ሳየው)
ግርማውን ያስጥለኛል (ያስጥለኛል) ሁሉንም
ክብሩን ሳየው (ክብሩን ሳየው)
ግርማውን ያስጥለኛል ሁሉንም
ቁጥር 5 · Verse 5
ክብሩን ሳይሆን ሞቱን የተመኙ
የሄደበትን መንገድ ተረድተውት
ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ሁሉንም ወርውረው
እርሱን እርሱን ያሉት ከቶ ለምንድን ነው (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ያ ፍቅሩ ነው (ያ ፍቅሩ ነው)
የሚያስጥለው ሌላ ነገር (ሌላ ነገር) የማያስመኘው ነው
ሊያፈቅሩ ነው (ሊያፈቅሩ ነው)
የሚያስጥለው ሌላ ነገር (ሌላ ነገር) አያስመኝም
አዝማች · Chorus
ለእግዚአብሔር ነው (ለእግዚአብሔር ነው)
ለእኔ ሕይወት የማይቆጨኝ (የማይቆጨኝ) ብሰዋለት
ቁጥር 7 · Verse 7
ክብሩን ሳየው ግርማውን
ያስጥለኛል (ያስጥለኛል) ሁሉንም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ