ለካ እግዚአብሔር እያለ
Leka Egziabhier Eyale
2014 · ትራክ 7 · 6:05 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ለካ እግዚአብሔር እያለ
ለካ አምላኬ እያለ (፪x)
አይቆረጥም ተስፋ
ምኑ ሁኔታ ቢከፋ
ኧረ አይቆረጥም ተስፋ
ምኑ ሁኔታ ቢከፋ
ጥበበኛው እያለ
ኤልሻዳዩ እያለ
ሁሉን ቻዩ እያለ
ተዓምረኛው እያለ
አይወራም ስንፍና
እርሱ ጌታ ነውና
ኧረ አይወራም ስንፍና
እርሱ ንጉሥ ነውና
እርሱ ጌታ ነውና
እርሱ ንጉሥ ነውና
እርሱ አምላክ ነውና
እርሱ ገዢ ነውና
ቁጥር 1 · Verse 1
ባይዘንብ ዝናቡ ባይነፍስ ንፋሱ
እግዚአብሔር ያለው ቀን አይቀረም መድረሱ (፪x)
በክብሩ ማለፊያ ብሥራውም ድንቅ
ከአንደበቱ ቃል አንዳችም አይውድቅም
በክብሩ ማለፊያ ብሥራውም ድንቅ
ከአንደበቱ ቃል አንዳችም አይውድቅም
አዝማች · Chorus
ለካ እግዚአብሔር እያለ
ለካ አምላኬ እያለ (፪x)
አይቆረጥም ተስፋ
ምኑ ሁኔታ ቢከፋ
ኧረ አይቆረጥም ተስፋ
ምኑ ሁኔታ ቢከፋ
ጥበበኛው እያለ
ኤልሻዳዩ እያለ
ሁሉን ቻዩ እያለ
ተዓምረኛው እያለ
አይወራም ስንፍና
እርሱ ጌታ ነውና
ኧረ አይወራም ስንፍና
እርሱ ንጉሥ ነውና
እርሱ ጌታ ነውና
እርሱ ንጉሥ ነውና
እርሱ አምላክ ነውና
እርሱ ገዢ ነውና
ቁጥር 2 · Verse 2
የፃድቁ ጩኸት መች በከንቱ ይቀራል
በትንሳኤው ማግስት በድል ይቀየራል (፪x)
ከፈተናው ጋራ መውጫውን አድርጐ
ሲያመልስ አይተናል የሄድውን ምርኮ
ከፈተናው ጋራ መውጫውን አድርጐ
ሲያመልስ አይተናል የሄድውን ምርኮ
በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ
የልብህን መሻት ይሰጥሃል (፪x)
ፅድቁን መንግስቱን እሻ
ሁሉ ይጨመርልሃል (፪x) [1]
ታማኝ ነው ተስፋ የሰጠው
በፍፁም ግድፍ ጉድለት የለውም
አደራ ስጠው መንገድህን
ያቀናል ጐዳናህን (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ