Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ለእኔ መመኪያዬ

Lenie Memekiyayie

2009 · ትራክ 11 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

(ጌታዬ አዎ) (፪x)

ለእኔ መመኪያ ነው (፬x)

(ጌታዬ አዎ) ያ ወጀቡ

(ጌታዬ አዎ) ያ ማዕበሉ

(ጌታዬ አዎ) አላገኘኝ

(ጌታዬ አዎ) ከልለኸኝ (፪x)

ከፊት ወጥተህ በመንገዴ

ቀና ሆኗል አካሄዴ (፪x)

አንተን ብዬ እኔ ያኔ

አላፈርኩም በዘመኔ (፪x)

(ለእኔስ) ሥምህ (ለእኔስ) አለኝ

(ለእኔስ) ፍቅርህ (ለእኔስ) አለኝ (፪x)

(ጌታዬ አዎ) (፪x)

ከፊት ወጥተህ በኑሮዬ

ሥምህ ሆኗል መመኪያዬ (፪x)

ለእኔ መመኪያ ነው (፬x)

(ጌታዬ አዎ) ያ ወጀቡ

(ጌታዬ አዎ) ያ ማዕበሉ

(ጌታዬ አዎ) አላገኘኝ

(ጌታዬ አዎ) ከልለኸኝ (፪x)

ውሎ የሚያድረው ልቤ ሰላም

አንተን ሲያስብ አንተን ሰያልም

ውሎ የሚያድረው ልቤ ደህና

አንተን ሲያስብ እንደገና

አንተን ብዬ እኔ ያኔ

አላፈርኩም በዘመኔ (፪x)

(ለእኔስ) ሥምህ (ለእኔስ) አለኝ

(ለእኔስ) ፍቅርህ (ለእኔስ) አለኝ (፪x)

አንተን ብዬ እኔ ያኔ

አላፈርኩም በዘመኔ (፪x)

(ለእኔስ) ሥምህ (ለእኔስ) አለኝ

(ለእኔስ) ፍቅርህ (ለእኔስ) አለኝ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ