አነሰህ ምሥጋና
Aneseh Mesgana
2009 · ትራክ 14 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ልቡ ራርቶልኝ ሲል ለኔ ዘንበል
ተው እንጂ ተብሎ አይከለከል
ከሰዉ መሃል ሲያደላ ለኔ
የሰማሁትን አየሁት ባይኔ
አዝማች · Chorus
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
ቁጥር 2 · Verse 2
የነፍሴ አለኝታ (አሃሃሃ)
የሕይወቴ ጌታ (አሃሃሃ)
ለእኔ ግድ የሚልህ (አሃሃሃ)
ጌታ ምን ልበልህ (አሃሃሃ)
ምን ልበልህ ጌታ ምን ልበልህ
የምሰጥህ ሁሉ አነሰብህ (፪x)
አዝማች · Chorus
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
ቁጥር 3 · Verse 3
ለእኔም ግራ ነው እንኳን ለሰሚው
አደራረጉን የለም የሚያውቀው
ቤቱ ማይጠፋ ስንቱ እያለ
ለአንተ ሞቻለሁ ልጄ ነህ አለ
አዝማች · Chorus
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
ቁጥር 4 · Verse 4
የነፍሴ አለኝታ (አሃሃሃ)
የሕይወቴ ጌታ (አሃሃሃ)
ለእኔ ግድ የሚልህ (አሃሃሃ)
ጌታ ምን ልበልህ (አሃሃሃ)
ምን ልበልህ ጌታ ምን ልበልህ
የምሰጥህ ሁሉ አነሰብህ (፪x)
አዝማች · Chorus
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
ቁጥር 5 · Verse 5
እኔ ባጠፋሁ እርሱ ሲከፍል
ያለሐጥያቱ ሲሸከም መስቀል
በሞት ዋዜማ ምህረቱ ገኖ
ሕይወቱን ሰጠኝ የእኔን አድኖ
አዝማች · Chorus
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ውለታው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
አነሰ ምሥጋና አነሰ (አነሰ)
ያረገው ሲታሰብ አነሰ (አነሰ)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ