አለኝ ደስ ደስ
Alegn Des Des
2009 · ትራክ 9 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አምላክ እንደሌለው እንደማንም ሰዉ
አይወጣኝም ክፉ ቃልህ ጊዜ አለዉ
እንደመልህቅ ይዞ አይለቀኝም ፍቅርህ
ስጐዳብህ አይቶ ለካ አይችልም ልብህ (፪x)
ጌታዬ በግርማ ሞገስ ጌታዬ ቤቴ ስትደርስ
ጌታዬ ነፍሴን መለስካት ጌታዬ አለኝ ደስ ደስ (፪x)
አዝማች · Chorus
አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እንደሰው አይደለም ነገር አሰራሩ
ከእለታት አንድ ቀን አያበቃም ፍቅሩ
መከራ እንደፈሳሽ ሲያልፍብኝ በላዬ
ዘንበል አለ ፊትህ አየኸኝ ጌታዬ (፪x)
ጌታዬ በግርማ ሞገስ ጌታዬ ቤቴ ስትደርስ
ጌታዬ ነፍሴን መለስካት ጌታዬ አለኝ ደስ ደስ (፪x)
የአማልክት የጭፍሮች አምላክ ልመናዬን ሰምተኸው ደረስክ
መኳንንቱ በሩን ክፈቱ ውዴ ይግባ ደርሷል ሰዓቱ
ያ መንፈሱ የመድሃኒቴ ይሰማኛል ገብቶ ከቤቴ
አዝማች · Chorus
አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አምላክ እንደሌለው እንደማንም ሰዉ
አይወጣኝም ክፉ ቃልህ ጊዜ አለዉ
እንደመልህቅ ይዞ አይለቀኝም ፍቅርህ
ስጐዳብህ አይቶ ለካ አይችልም ልብህ (፪x)
ጌታዬ በግርማ ሞገስ ጌታዬ ቤቴ ስትደርስ
ጌታዬ ነፍሴን መለስካት ጌታዬ አለኝ ደስ ደስ (፪x)
አዝማች · Chorus
አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
የአማልክት የጭፍሮች አምላክ ልመናዬን ሰምተኸው ደረስክ
መኳንንቱ በሩን ክፈቱ ውዴ ይግባ ደርሷል ሰዓቱ
ያ መንፈሱ የመድሃኒቴ ይሰማኛል ገብቶ ከቤቴ
አዝማች · Chorus
አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የእኔ ሲሰማ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
ተመስላሎ መኖር እያለ የሚቀለው
ሞኝ ነው ቢሉኝም ሰዎች ሳይገባቸው
ቢገድለኝም እንኳን ልጠብቀው እሱን
ሲፈልጓት ሲሿት ያዳነልኝ ነፍሴን የመለሳት ነፍሴን
ቁጥር 6 · Verse 6
አለኝ ደስ ደስ እኔማ ልመና የኔ ሲሰማ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ