Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

መልካም ነህ

Melkam Neh

2010 · ትራክ 4 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መልካም ነህ (፪x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (፪x)

ልዩ ነህ (፪x) ማሳመር ማሷብ ትችላለህ (፪x)

ቅርጽ ባይኖራት ማፍራት ባትጀምር

በመጀመሪያ ስትሰራት ምድር

አንድ ሁለት ብሎ በስድስተኛው ቀን

ጨረስክ አየኀው የሰራኀውን

ለብቻህ ሆነህ አጋዥ ሳይኖርህ

ሁሉን ፈጠርከው መልካም አድርገህ (፪x)

መልካም ነህ (፪x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (፪x)

ልዩ ነህ (፪x) ማሳመር ማስዋብ ትችላለህ (፪x)

ለአብራሃም ከአገር ውጣ ሲለው ከዘመዶቹ ሲለያየው

አስቦ እንጂ ሊባርከው መልካም ነው ሁሌ የሚያስበው

ሁሉ መልካም ነው አልተባልኩም

መልካም ይሆናል አውቃለሁኝ (፪x)

መልካም ነህ (፪x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (፪x)

ልዩ ነህ (፪x) ማሳመር ማስዋብ ትችላለህ (፪x)

ነገሬን እርሱ ሲጀምረው ቢመስልም ገና ቅርጽ የሌለው

እስኪፈጽመው እርሱን ስጠብቅ ሰጠኝ ጨርሶ አሳምሮት

መልካም ነውና በባሕሪው

ልዩ ነው ጣፋጭ የሚሰራው

መልካም ነህ (፪x) ሁሉንም ምሳመር ትችላለህ (፪x)

ልዩ ነህ (፪x) ማሳመር ማስዋብ ትችላለህ (፪x)

ለአንተ ያምርልሃል እስኪ ስራው

አንተ አበጃጀው አሳምረው

ቃሉን አውጥተህ ተናገረው

ይሆንልሃል እንዳሰብከው (፲፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ