ታማኝ ነው እግዚአብሔር
Tamagn New Egziabhier
ትራክ 3 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ
እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ
ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው
እግዚአብሔር (፪x)
ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል
ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ
ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
የማይጥል ጌታ እኔ አመልካለሁ
በሕይወቴ ውስጥ ክብሩን ስላየሁ
ታማኝነቱ ዛሬ አድርሶኛል
ለነገም ቢሆን ምን ያሰጋኛል? (፬x)
አዝማች · Chorus
ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ
እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ
ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው
እግዚአብሔር (፪x)
ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል
ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ
ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
አይረሳም እርሱ ቃል ኪዳን ያውቃል
በምድረ በዳ ሞገስ ይሆናል
ታማኙ ጌታ መድሃኒታችን
ኪዳን አክባሪ ኢየሱስ ጌታችን
አዝማች · Chorus
ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ
እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ
ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው
እግዚአብሔር (፪x)
ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል
ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ
ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
በሰዎች ዕውቀት በሆነ ዝና
በምድር ጥበብ መች ይለካና?
የፍቅሩ ዕውቀት አዕምሮን ያልፋል
ተአምረኛ ነው ተአምር ሆኖናል
አዝማች · Chorus
ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ
እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ
ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው
እግዚአብሔር (፪x)
ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል
ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ
ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታ እኮ ቻይ ነው ምን ይሳነዋል?
በታላቅ ክንዱ ማስደነቅ ያውቃል
በአጋር ሠፈር ተአምር የሠራ
በእኛም መንደር ብርሃን አበራ!
አዝማች · Chorus
ተአምር ሠሪው ተአምር ሠራ
እግዚአብሔር ሆኖ ከእኛ ጋራ
ታማኝ ነው ታማኝ ነው ታማኝ ነው
እግዚአብሔር (፪x)
ያለውን ያደርጋል ቃሉን ይፈጽማል
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስሙን ያስከብራል
ታማኝ ታማኝ እግዚአብሔር ታማኝ
ታማኝ ታማኝ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ