ታሪክን ይሠራል
Tariken Yeseral
ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ታሪክ ይሠራል ኃይላችን
እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን
የታመነ ሆኖ የሚኖረው
በብርታቱ ጸንቶ ያየነው
የታመነው የምናመልከው
ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው
በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት
በየቀኑ አየን አቤት ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው!
ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ
ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከአንተ ጋር መሆን መርጠናል
ጌታ ነህ! ይቻልሃል
ኢየሱስ ድል አድራጊ ነህ!
ዘለዓለም ብርቱ አምላክ ነህ!
አዝማች · Chorus
ታሪክ ይሠራል ኃይላችን
እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን
የታመነ ሆኖ የሚኖረው
በብርታቱ ጸንቶ ያየነው
የታመነው የምናመልከው
ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው
በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት
በየቀኑ አየን አቤት ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው!
ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ
ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ
ቁጥር 2 · Verse 2
ከአዕላፋት አንተን ወደናል
ውዴ ሆይ! ፍቅርህ ገብቶናል
ለዛሬም ሆነ ለነገ
እንዳንተ ማነው የታመነ?
አዝማች · Chorus
ታሪክ ይሠራል ኃይላችን
እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን
የታመነ ሆኖ የሚኖረው
በብርታቱ ጸንቶ ያየነው
የታመነው የምናመልከው
ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው
በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት
በየቀኑ አየን አቤት ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው!
ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ
ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ
ቁጥር 3 · Verse 3
ኢየሱስ ሁሉን ያደርጋል
ጌታችን ምን ይሳነዋል?
ሙታንን በሕይወት ያኖራል!
አምላኬ ዛሬም ይሠራል!
አዝማች · Chorus
ታሪክ ይሠራል ኃይላችን
እርሱ እግዚአብሔር ክብራችን
የታመነ ሆኖ የሚኖረው
በብርታቱ ጸንቶ ያየነው
የታመነው የምናመልከው
ሕያው እግዚአብሔር የምናከብረው
በዛልን ለእኛ የእርሱ ቸርነት
በየቀኑ አየን አቤት ደግነት!
እናሞጋግሰው ፣ "ክበር!" እንበለው
ሕያው እግዚአብሔር ዛሬም ጌታ ነው!
ዕድሜ አበዛልን በቸርነቱ
ኢየሱስ አገዘን በደግነቱ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ