ዝናው ይነገር የአምላኬ
Zenaw Yineger Yamlakie
ትራክ 10 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ዝናው ይነገር ፣ የአምላኬ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የኢየሱስ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የጌታ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የውዴ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ዝናው ይነገር
የፍቅሩ ዝናው ይነገር
ቸርነቱ ዝናው ይነገር
በጐነቱ ዝናው ይነገር
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተን ተማምነን ዛሬን ደርሰናል
ለነገም ቢሆን ስምህ ይበቃናል
በአንተ በኢየሱስ ሁሉን ድል አርገን
እዚህ ደርሰናል ስምህን ይዘን
አዝማች · Chorus
ዝናው ይነገር ፣ የአምላኬ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የኢየሱስ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የጌታ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የውዴ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ዝናው ይነገር
የፍቅሩ ዝናው ይነገር
ቸርነቱ ዝናው ይነገር
በጐነቱ ዝናው ይነገር
ቁጥር 2 · Verse 2
በዓለም ካሉት እጅግም በልጦ
ይኖራል ጌታ ዛሬም ተፈርቶ
እያሸነፈ በድል የኖረው
ኢየሱስ ጌታ ዝናው ድንቅ ነው
አዝማች · Chorus
ዝናው ይነገር ፣ የአምላኬ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የኢየሱስ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የጌታ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የውዴ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ዝናው ይነገር
የፍቅሩ ዝናው ይነገር
ቸርነቱ ዝናው ይነገር
በጐነቱ ዝናው ይነገር
ቁጥር 3 · Verse 3
ፍቱን መድኃኒት በእጅ አለ
የሚፈውስ ነው ሁሉን የቻለ
ደርሶ ሽባውን የተረተረው
የፍጥረት ጌታ ሥሙ ኢየሱስ ነው
አዝማች · Chorus
ዝናው ይነገር ፣ የአምላኬ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የኢየሱስ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የጌታ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር ፣ የውዴ ዝናው ይነገር
ዝናው ይነገር (፬x)
የምሕረቱ ዝናው ይነገር
የፍቅሩ ዝናው ይነገር
ቸርነቱ ዝናው ይነገር
በጐነቱ ዝናው ይነገር
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ