ጥሩ ጊዜ
Teru Gizie
2005 · ትራክ 10 · 4:52 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጥሩ ጊዜ ጥሩ ቦታ
እስቲ ላምልክህ እጄን ላንሳ
የልቤ ላይ ንጉሥ ነህ ጌታ
አንተ ብቻ የማትረታ
አመልክሃለሁ ከልቤ ሆኜ
ፊትህ እንደሆንኩ አምኜ
አንተ ቅዱስ አንተ ፍፁም
ተወዳዳሪ መሳይ የለህ
አዝማች · Chorus
ኡ መሳይ የለህ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እንዴት ያስችላል እንዴትስ አድሮ
እንዴት አመልክህ እንዴት ሰው ኖሮ
አዝማች · Chorus
አመልካለሁኝ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ከምድር በላይ ከምድር በታች
አለሁኝ እኔም . (1) .
አመልካለሁ እኔ (፪x)
በውቂያኖስ መሃል አልፌ ብሄድ
አያግድ ረጅም መንገድ
ብዙ ተራሮችን ባቋርጥ
በዚያ ለመኖር አትታ. (2) .
ቁጥር 4 · Verse 4
አመልክሃለሁ ከልቤ ሆኜ
ጌታ እንደሆንክ አምኜ
አንተ ቅዱስ አንተ ፍፁም
አዝማች · Chorus
ተወዳዳሪ መሳይ የለህ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
በሠማይ ብሄድ ወደጥፍር
ብሄድ ከአድማሱ ባሻገር
. (3) . እግዚአብሔር (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ካለሁበት ከየትም ስፍራ
ትሰማኛለህ ኢየሱስ ስጣራ
ላምልክህ እንደገና (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ