የታለ ዕልልታው
Yetale Eleltaw
ትራክ 7 · 4:35 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በላይ በከፍታ ስፍራ በሰማይ የሚኖረው
ከጨለማ ውስጥ ያወጣን ቀንበሩን የሰበረው
ዙፋኑ ከጥንት ብሩክ ነው ከልባችን ክብር እንስጠው
በሞቱ ሕይወት የሰጠን ሥሙ እንደሚፈስ ዘይት ነው
አዝማች · Chorus
የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው
ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን
በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና
ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው
ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን
ቁጥር 2 · Verse 2
ሕዝቡን ከስራት የፈታ ለክብሩ ያቆመን ጌታ
ድል በድል ያመላለሰን ጠላትን ያዋረደልን
በማዕዱ ዙሪያ ሰብስቦ እንደዚህ ላረሰረሰን
እረ የታለ ዕልልታ ይህንን ላረገው ጌታ
አዝማች · Chorus
የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው
ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን
በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና
ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው
ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን
ቁጥር 3 · Verse 3
ምህረቱ እጅግ ሰፊ ነው ይቅርታው በጣም ብዙ ነው
ከነኃጢያታችን ወዶናል ልንከተለው ይገባናል
የነገርነውን ላልረሳ የለመንውን ላልረሳ
ለታላቁ አምላካችን ክብር ይሁን ከልባችን
አዝማች · Chorus
የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው
ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን
በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና
ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው
ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን
ቁጥር 4 · Verse 4
ሕዝቡን ከስራት የፈታ ለክብሩ ያቆመን ጌታ
ድል በድል ያመላለሰን ጠላትን ያዋረደልን
በማዕዱ ዙሪያ ሰብስቦ እንደዚህ ላረሰረሰን
እረ የታለ ዕልልታ ይህንን ላረገው ጌታ
አዝማች · Chorus
የታለ ዕልልታው ጭብጨባው ለኢየሱስ የሚገባው
ለከፈለው ዕዳችንን ለአዳናት ነፍሳችንን
በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና
ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው
ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን
ቁጥር 5 · Verse 5
በሰማይ በምድር ምሥጋና እርሱ እምላካችን ነውና
ጨለማውን ለገለጠው ክብር ምሥጋና ይድረሰው
ምንጠብቀው ተስፋችን ይክበርልን አምላካችን አሜን (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ