አዶናይ
Adonay
2012 · ትራክ 9 · 6:04 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አዶናይ አዶናይ ነህ (፪x)
ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ነህ (፪x)
ሁሉን ቻይ ሁሉን ቻይ ነህ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ማንም አልነበር ከጐኔ
ነፍሴ ስትጨነቅ ስገፋ ብቻዬን
ደርሶ የመከረኝ
ድካሜን አንስቶ ኃይልን አስታጠቀኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
አዶናይ አዶናይ ነህ (፪x)
ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ነህ (፪x)
ሁሉን ቻይ ሁሉን ቻይ ነህ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ረዳትም የለኝ ከጐኔ
ነፍሴ ስትጨነቅ ሲከብደኝ ችግሬ
ኢየሱስ ነው ደርሶ ያሳረፈኝ
እንባዬን ከዓይኔ ያበሰልኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
አዶናይ አዶናይ ነህ (፪x)
ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ነህ (፪x)
ሁሉን ቻይ ሁሉን ቻይ ነህ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ