Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ቆይቼ

Qoyechie

2012 · ትራክ 8 · 5:46 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (፪x)

ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (፪x)

ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (፪x)

ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (፪x)

ምክሩ ፈረሰ ጠላቴ ያሰበው ሀሳቡ

ሊያጠፋኝ አቅዶ ዙሪያዬን መክበቡ

ከንቱ ሆኖ ቀረ ጠላቴ ሀሳቡ (፪x)

እግዚአብሔር ተባረክ (፰x)

ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (፪x)

ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (፪x)

ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (፪x)

ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (፪x)

ዋጋ አግኝቷልና ጩኸቴ

አቤቱ ያልኩት ተንበርክኬ

ስለ ክርክሬ አይደለ ሙግቴ

ሁሉን የሚያይ ነው ፈረደልኝ ለእኔ (፪x)

እግዚአብሔር ተባረክ (፲፮x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ