ፈቃድህ
Feqadeh
2012 · ትራክ 7 · 5:24 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የሕይወት መገኛ የዘለዓለም ውረት
ፈቃድህን ማድረግ ለሀሳብህ መወገድ
ዓለም ሳይፈጠር አስቀድመህ ያኔ
የልጅህን መልክ እንድንሰው ነው ውሳኔ
ከታናሽነቴ ከብላቴንነት
የመረጥከኝ ጌታ በቤትህ እንድኖር
የለየኸኝ ጌታ በጐና ደስ የሚያሰኝ
ፍፁም የሆነው
ፈቃድህ ይፈፀም ዘንድ በሕይወቴ
ጣልቃ ግባ በእያንዳንዱ ነገሬ
የሚረባኝ የሚበጀኝን
አዝማች · Chorus
ታውቅልኝ አይደል አባቴ (፪x)
ፈቃድህ ይፈፀም በሕይወቴ (፫x)
አላማህ ይፈፀም በሕይወቴ (፫x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ለእኔ ብዬ የምተወው (የምተወው)
አንድም ነገር የለም የምሸሽገው
ሁሉን ለአንተ ሰጥቻለሁ (ሰጥቻለሁ)
ፈቃድህ እንዲፈፀም እወዳለሁ
ችላለሁ ብዬ የምተወው
አንድም ነገር የለም የምሸሽገው
ሁሉን ለአንተ (ሁሉን ለአንተ) ሰጥቻለሁ
ፈቃድህ እንዲፈፀም እወዳለሁ
አዝማች · Chorus
የአንተ ሀሳብ
የአንተ አላማ
የአንተው ፈቃድ
በዘመኔ ይፈፀም (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ