አመልካለሁ
Amelkalehu
2013 · ትራክ 8 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አንተን ታምኜ ኽረ ምን ሆኜ
አንተን ታምኜ ጌታዬ ኧረ ምን ሆኜ
አንተን ታምኜ ኧረ ምን ሆኜ
አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ
አንተን ጠበኩኝ አባቴ መቼ አፈርኩኝ
አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
ተማመንኩብህ በአንተ አባቴ
ከጐኔ ሆነህ ሥትሞላው ቤቴን
ምንስ አገኘኝ አንተን ታምኜ
ኽረ ምን ልሆን አለህ አዳኜ
አለህ አዳኜ (፬x)
የረዳኝን ያገዘኝን እግዚአብሔርን አመልካለሁ (፪x)
የረዳኝ አቅም የሆነከኝ እግዚአብሔርን አመልካለሁ (፪x)
ስንቴ ረዳኽኝ ስንቴ አገዝከኝ
ከጐኔ ሆነህ እያበረታኽኝ
ባለቀ ነገር ጣልቃ እየገባህ
እዚህ አደረስከኝ እጆቼን ይዘህ
እጆቼን ይዘህ (፬x)
አዝማች · Chorus
አንተን ታምኜ ኽረ ምን ሆኜ
አንተን ታምኜ ጌታዬ ኧረ ምን ሆኜ
አንተን ታምኜ ኧረ ምን ሆኜ
አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ
አንተን ጠበኩኝ አባቴ መቼ አፈርኩኝ
አንተን ጠበኩኝ መቼ አፈርኩኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
ስንቴ ረዳኽኝ ስንቴ አገዝከኝ
ከጐኔ ሆነህ እያበረታኽኝ
ባለቀ ነገር ጣልቃ እየገባህ
እዚህ አደረስከኝ እጆቼን ይዘህ
እጆቼን ይዘህ (፬x)
የረዳኝን ያገዘኝን እግዚአብሔርን አመልካለሁ (፪x)
የረዳኝ አቅም የሆነከኝ እግዚአብሔርን አመልካለሁ (፪x)
ነገሮች ባይቀየሩም አመልካለሁ
ቢጐድልም ቢሞላም አመልካለሁ
እርሱን ታምኛለሁ አመልካለሁ
በፍፁም አልሰጋም አመልካለሁ
ነገሮች ባይቀየሩም አመልካለሁ
ያስብኩት ባይሞላም አመልካለሁ
ጌታን ታምኛለሁ አመልካለሁ
በጭራሽ አልሰጋም አመልካለሁ
ነገሮች ባይቀየሩም አመልካለሁ
ቢጐድልም ቢሞላም አመልካለሁ
እርሱን ታምኛለሁ አመልካለሁ
በፍፁም አልሰጋም አመልካለሁ
አመልካለሁ (፰x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ