እድለኛ ነኝ
Edelegna Negn
2014 · ትራክ 7 · 4:05 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተን ካገኘሁበት ከዛ እለት ጀምሮ
ህይወቴ ተቀየረ ሆነ የሰላም ጉዞ
አንተን ካገኘሁበት ከዛ እለት ጀምሮ
ህይወቴ ተቀየረ ሆነ የሰላም ጉዞ
አዝማች · Chorus
እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ
ልጅህ በመሆኔ
እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ
ያንተ በመሆኔ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ለራሴ ከማስበው በላይ ታስብልኛለህ
የሚያስፈልገኝን ሁሉ ቀድመህ ታዘጋጃለህ
ከእናት ከአባቴም ይልቅ አንተ እጅጉን ቅርብ ነህ
በሀዘን በደስታዬ ሁልጊዜ ከኔ ጋር ነህ
አዝማች · Chorus
እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ
ልጅህ በመሆኔ
እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ
ያንተ በመሆኔ (፪x)
እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ
ልጅህ በመሆኔ
እድለኛ ነኝ እድለኛ ነኝ እኔ
ያንተ በመሆኔ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ