Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እፈልግሃለሁ

Efelegalehu

2014 · ትራክ 6 · 4:21 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ጌታ ካንተ ጋር ነው ህይወት ጣእም ያለው

አጣፍጠው ህይወቴን በመገኘትህ

ጌታ ካንተ ጋር ነው ኑሮ ትርጉም ያለው

አጣፍጠው ህይወቴን በመገኘትህ

ነፍሴ ተጠምታለች ያንተን ህልውና

ሁሉም ነገር ቀርቶ መኖር ካንተ ጋራ

ነፍሴ ተጠምታለች ያንተን ህልውና

ሁሉም ነገር ቀርቶ መኖር ካንተ ጋራ

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ከፊትህ ልቤን እከፍታለሁ እንድትገባ ኢየሱስ

እባክህ ህይወቴን ንካ ለውጠው በመገኘትህ

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ኢየሱስ እፈልግሃለሁ(3)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ