ተስፋዬ
Tesfaye
2014 · ትራክ 8 · 3:17 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር አለኝ
የሚደግፈኝ ዛሬን ያቆመኝ
በጨለማ ብሄድ እርሱ ብርሃኔ ነው
ጠላቴ ሆይ ስማ ብወድቅ እነሳለሁ
አዝማች · Chorus
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
እግዚአብሔር ነው /3
ሃይልን በሚሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ
አቅሜም ጉልበቴም ኢየሱስ ብቻ ነው
ስጋ እጅግ ቢደክምም ፀጋው ግን በቂ ነው
ፈፅሞ አልፈራም ጌታ ከኔ ጋር ነው
አዝማች · Chorus
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
እግዚአብሔር ነው /3
የኋላዬን ትቼ የፊቴን እይዛለሁ
ዳግመኛ እንደ ንስር ሃይሌን አድሳለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው
ቁጥር 4 · Verse 4
እግዚአብሔር ነው /5
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ