እግዚአብሔር አለ
Egziabhier Ale
2010 · ትራክ 12 · 3:15 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር አለ በሰማይ በላይ በክብሩ
ይገዙለታል ለእርሱ ሰማይና ምድሩ
አዝማች · Chorus
ለማያምኑት ሞኝነት ነው
ለእኛ ግን ሕይወት ነው ሃሌሉያ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እናውጃለን እኛ እግዚአብሔር አለ
እንመሰክራለን እኛ ፈጣሪ አለ
አዝማች · Chorus
ለምንድነው ተስፋችን ነው
ለማያምኑት ግን ጥፋት ነው (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ለውጦናል እኛን እግዚአብሔር አለ
በቃሉ አናምናለን እኛ እግዚአብሔር አለ
አዝማች · Chorus
ለምንድነው ሕይወታችን ነው
ለሚጠፉት ግን ሞት ነው (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ሲሰራ አይተናል እና እግዚአብሔር አለ
ፍቅሩንም ቀምሰናል እኛ እግዚአብሔር አለ
አዝማች · Chorus
ፈውስን በልጁ አግኝተናል
የዘለዓለም ሕይወት ሰጥቶናል (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
ክብሩን አይተናል እኛ እግዚአብሔር አለ
እንመሰክራለን እኛ እግዚአብሔር አለ
አዝማች · Chorus
መስቀሉን ለእኛ ክብራችን ነው
ሕይወት ሰላማችን ሃይላችን ነው (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ