Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እግዚአብሔር ምርኳችንን

Egziabhier Merkuachenen

2010 · ትራክ 3 · 2:04 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እግዚአብሔር ምርኳችንን በመለሰልን ጊዜ

እጅግ ደስተኞች ሆንን (፪x)

ሃሴትንም ደስታንም ተሞላን

ክብር ይሁን ሃሌሉያ

ክብር ይሁን ለዘለዓለም

ክብር ለእግዚአብሔር በሰማያት ሰማያት

ክብር ይገባዋል (፪x)

ታላቅ አምላክ ምህረቱ ለዘለዓለም

ክብር ይሁን ሃሌሉያ

ክብር ይሁን ለዘለአለም

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ