በችግሬ
Bechegerie
2010 · ትራክ 11 · 5:14 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በችግር ጓደኛ በመከራ
አብሮኝ የሚሰቃይ ከእኔ ጋራ
በታናሽነቴ የማይንቀኝ
ዘመድ አግኝቻለሁ የሚወደኝ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ኢየሱስ የሚባል ድንቅ መካር
የሰላም አለቃ ደግሞም ፍቅር
የሚባል ጓደኛ አግኝቻለሁ
እኔም በእርሱ ሰላም ረክቻለሁ
አዝማች · Chorus
በችግር ጓደኛ በመከራ
አብሮኝ የሚሰቃይ ከእኔ ጋራ
በታናሽነቴ የማይንቀኝ
ዘመድ አግኝቻለሁ የሚወደኝ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ችግሬን በሙሉ ወስዶት እርሱ
ደስታን ለእኔ ሰጠኝ ከመንፈሱ
ሃዘን ስወርድ አብሮኝ ከእኔ ጋራ
ስደሰትም አብሮኝ በተራራ
አዝማች · Chorus
በችግር ጓደኛ በመከራ
አብሮኝ የሚሰቃይ ከእኔ ጋራ
በታናሽነቴ የማይንቀኝ
ዘመድ አግኝቻለሁ የሚወደኝ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ለነፍሱ ሳይሳሳ የሞተልኝ
እጅግ በጣም አድርጐ የሚወደኝ
አባት አግኝቻለሁ የማይተወኝ
እስከ ለዘለዓለም የሚመራኝ
አዝማች · Chorus
በችግር ጓደኛ በመከራ
አብሮኝ የሚሰቃይ ከእኔ ጋራ
በታናሽነቴ የማይንቀኝ
ዘመድ አግኝቻለሁ የሚወደኝ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ