ጌታ ሆይ
Gieta Hoy
2010 · ትራክ 2 · 4:58 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ጌታዬ ሆይ መንገዴን አደራ
የምሄድበት ሃገር ሩቅ ነው አደራ
ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን አደራ
የምሄድበት መንገዱ ሩቅ ነው አደራ
ቁጥር 1 · Verse 1
ታውቃለህ ጌታ ጐስቋላነቴን
የማልረባ ልጅ መሆኔን
ከእኔ ጋር ሆነህ ካልረዳኽኝ
ጌታዬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ
አዝማች · Chorus
ጌታዬ ሆይ መንገዴን አደራ
የምሄድበት ሃገር ሩቅ ነው አደራ
ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን አደራ
የምሄድበት መንገዱ ሩቅ ነው አደራ
ቁጥር 2 · Verse 2
የእምነቴ ድጋፍ ነህና
ልመርኮዝህ ጌታዬ ና
አልመካም በመቆሜ
ካልሆንክ አንተ አጠገቤ
አዝማች · Chorus
ጌታዬ ሆይ መንገዴን አደራ
የምሄድበት ሃገር ሩቅ ነው አደራ
ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን አደራ
የምሄድበት መንገዱ ሩቅ ነው አደራ
ቁጥር 3 · Verse 3
ዓለማመኔን እርዳው ባክህ
በኑሮዬ እንዳስከብርህ
እምነቴ ከስራ ተለይቶ
አንዳልጠፋ መንገዴ አንተን ስቶ
አዝማች · Chorus
ጌታዬ ሆይ መንገዴን አደራ
የምሄድበት ሃገር ሩቅ ነው አደራ
ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን አደራ
የምሄድበት መንገዱ ሩቅ ነው አደራ
ቁጥር 4 · Verse 4
ሲከፋኝ አጽናናኝ መድሃኒቴ
ስደክም ደግፈኝ በሕይወቴ
ማን አለኝ አለ አንተ አለኝታዬ
እስከጽዮን ድረስ ጌታዬ
አዝማች · Chorus
ጌታዬ ሆይ መንገዴን አደራ
የምሄድበት ሃገር ሩቅ ነው አደራ
ጌታዬ ሆይ ሕይወቴን አደራ
የምሄድበት መንገዱ ሩቅ ነው አደራ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ