እንዴት ደግ ነህ
Endiet Deg Neh
2014 · ትራክ 1 · 4:49 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ምህረትህ እጅግ ብዙ ነው
ቸርነትህ ከአይምሮ በላይ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ
ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ምህረትህ እጅግ ብዙ ነው
ቸርነትህ ከአይምሮ በላይ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ
ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ክበር እልሃለሁ
ንገሥ እልሃለሁ
ግነን እልሃለሁ (፮x)
አዝማች · Chorus
ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ
ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ክበር እልሃለሁ
ንገሥ እልሃለሁ
ግነን እልሃለሁ (፬x)
አዝማች · Chorus
ኦ ጌታዬ እንዴት ደግ ነህ
ኦ ኢየሱስ እንዴት መልካም ነህ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ