Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ክብርህን አሳየኝ

Kebrehen Asayegn

2014 · ትራክ 3 · 3:34 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አንተን ማወቅ ፈልጋለሁ

ከአወቅኩህ በላይ እንዳውቅህ እሻለሁ (፬x)

ክብርህን አሳየኝ (፬x)

ለእኔ ረብ ያለውን ለጉድፍ አያለሁ

የሚጠቅመኝንም ስለአንተ እተዋለሁ

ብቻ አንድ ነገር አንድ ነገር እሻለሁ

ክብርህን ግርማህን ለማየት እጓጓለሁ

ክብርህን አሳየኝ (፬x)

ክብርህን እፈልጋለሁ (፫x) ተጠምቼሃለሁ

ክብርህን እፈልጋለሁ (፫x) ተጠምቼሃለሁ

ክብርህን እፈልጋለሁ (፫x) ተጠምቻለሁ

ክብርህን አሳየኝ (፪x)

ኃይልህን አሳየኝ (፬x)

ግርማህን አሳየኝ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ