ክብርህ ይህን ስፍራ ይሙላው
Kebreh Yehen Sefra Yemulaw
2014 · ትራክ 5 · 3:57 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ክብርህ ኃይልህ መንፈስህ (፪x)
ይህን ስፍራ ይሙላው (፬x)
ክብርህ ኃይልህ መንፈስህ (፪x)
ይህን ስፍራ ይሙላው (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ክብርህ ይውረድ ንፋስህ ይንፈስ
እሳቱም ይንደድ መንፈስህ ይፍሰስ (፬x)
አዝማች · Chorus
ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል
ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል
ቁጥር 3 · Verse 3
እንዳንተ ያለ አምላክ የለም
ከአንተ በቀር ከአንተ ሌላ
የከበረ ክብርን የተሞላ
ማንም የለም ማንም ከአንተ ሌላ (፪x)
የከበረ ክብርን የተሞላ
ማንም የለም ማንም ከአንተ ሌላ
አዝማች · Chorus
ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል
ኦሆሆ ክቡር ኦሆሆ ኃያል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ