Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን

Qerben Sale Enterahalen

2014 · ትራክ 8 · 4:07 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን

በምትገኝበት ጊዜ እንፈልግሃለን (፬x)

መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን

መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን

ኢየሱስ ስትከብር መንፈስህ ይፈሳል

ኢየሱስ ስትነግስ ክብርህ ይገለጣል

በክብርህ ውስጥ ማን ይቆማል

ተራራው ዝቅ ዝቅ ዝቅ ይላል

ሸለቆውም ይሞላል

ክብርህን ልናይ ነው

ጥማታችን ጸሎታችን ናፍቆታችን (፮x)

ቀርበህ ሳለ እንጠራሃለን

በምትገኝበት ጊዜ እንፈልግሃለን (፬x)

መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን

መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን

መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን

መገኘትህን ሃልዎትህን ህልውናህን እንፈልጋለን

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ