Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ክብር ለአንተ ነው

Keber Leante new

2014 · ትራክ 2 · 4:54 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ክብር ለአንተ ነው ክብር (፬x)

ሞገስ ለአንተ ነው ሞገስ (፬x)

ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ለአንተ ነው (፬x)

ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ለአንተ ነው (፬x)

ሁሉ ከአንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ለአንተ ነው (፪x)

ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ

ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ

ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ

ማደሪያህን ይሙላው መቅደስህን (፬x)

ሸቶዬን ሰበርኩት በፊትህ

መልካሙ መዓዛው ይሽተትህ (፫x)

ማደሪያህን ይሙላው መቅደስህን (፬x)

ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ

ጌታ አከብርሃለሁ ኢየሱስ አመልክሃለሁ

ሸቶዬን ሰበርኩት በፊትህ

መልካሙ መዓዛው ይሽተትህ (፫x)

ማደሪያህን ይሙላው መቅደስህን (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ